RECONCILIATION COMMISSION
The Ethiopian reconciliation commission was established by Ethiopian Government in 5th, February 2019 G.C, and approved by the House of People’s Representatives (HPR) (Under Proclamation No. 1102/2018). The commission is tasked to work to maintain peace, justice, democracy, national unity, consensus and reconciliation among the Ethiopian people. The office of the commission shall have its own office with legal personality, budget, and necessary staff performing all their activities freely and independently. The commission shall be accountable to the Prime Minister.
|
በእርቀ ሰላም ኮሚሽን በተጓደሉ አባላት ምትክ አዳዲስ የኮሚሽን አባላት ሹመት::የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰኔ 18/2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በእርቀ ሰላም ኮሚሽን በተጓደሉ አባላት ምትክ አምስት የኮሚሽን አባላትን ሾሟል፡፡ እነዚህም፡-
የአረንጓዴ አሻራ ስኬት በዕርቀ ሠላም ኮሚሽን አባላት::የእርቀ ሠላም ኮሚሽን አባላት እና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራን መረሃ ግብር ከግብ ለማድረስ ዛሬ ጽ/ቤቱ እና በእንጦጦ አረንጓዴ ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ ብፅዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፊል የአረንጓዴ አሻራ ስኬት በአገሪቱ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ስለሚኖረው ሁሉም ሊተባበር ይገባል ብለዋል፡፡ ከአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ የተወጣጡ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ለሐዋሳ ወጣቶች የኮቪድ - 19 መከላከያ የሚሆን የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አበረከቱ፡፡በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ያደረጓቸው የመተሳሰብ እና የመደጋገፍ የቆየ ባህላችን መጠበቅና ወደፊትም ለሠላም ግንባታው ወጣቱ መሪ በመሆን የጎላ ድረሻ እንዲወጣ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ አሳስበዋል፡፡
የአስታራቂ እናቶች ተሞክሯቸውን ለእርቀ ሰላም ኮሚሽን አቀረቡ::በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቀጨኔ አካባቢ የሚኖሩ አስታራቂ እናቶች በእራስ ተነሳሽነት በተለያዩ ምክንያቶች የተጋጩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ማስታረቃቸው ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ገለፁ፡፡ “እኔም የዕርቅ ሀሳብ አለኝ “የሚል ወጣቱን አሳታፊ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡የዕርቀ ሠላም ኮሚሽን ሕብረተሰቡ በዕርቅና በሠላም ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ የተለያዩ ዕቅዶችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ይህንን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ‘ቲክቫህ ኢትዮጲያ’ ከሚባል የቴሌ ግራም ቻናል ጋር በመተባበር ወጣቱን አሳታፊ የሆነ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ በርካታ ተከታዮች ያሉት ቻናሉ ወጣቱ በተለያዩ መስክ ያለውን እምቅ ችሎታ ተጠቀሞ በየአካባቢያቸዉ ያለዉን ሰላምንና ዕርቅን ማስፈን ሚችሉ ሀገር በቀል እዉቀቶችንና የዕርቅ አፈታት ስርዓቶችን እንዲለዩና ለሌላዉ ማህበረሰብ ክፍል እንዲያሳዉቁ የሚያስችል ነዉ፡፡
መተሳሰብ ላይ መሠረት ያደረገ ድጋፍ“ወጣት ለወጣት ትስስር” በሚል መሪ ቃል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በአዲስ አበባ ወጣት በጎ ፊቃደኞች አስተባባሪነት እና በዕረቀ ሠላም ኮሚሽን ድጋፍ ለኦሎንኮሚ እና አምቦ ከተማ ነዋሪዎች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ተበረከተ፡፡
የመርሃ ግብሩ ዋና አላማ ወጣቶች ያላቸዉን ንፁህ ሂሊና ለበጎ ተገግባር እንዲጠቀሙበት እና እንዲህ ባለ አስክፊና አስፈሪ ጊዜ ሰዎች በፍቅር፣ በሰላም እና በመተጋጋዝ ማሳለፍ እንዲችሉ ነዉ፡፡ |
|
A team of Reconciliation Commissioners visits Somali Regional stateMarch 11, 2020
Reconciliation Commission Commissioners led by Cardinal Birhane Eyesus Surapheal visited Somali regional state. The commissioners held a consultation with Somali Vice President, justice personnel, security personnel, community leaders, religious leaders, victims of the previous political leaders, association of Umbrella for Somali Region Intellectuals and Ogaden National Liberation Front leaders! Apart from creating clear understanding about the mandate and vision of Reconciliation Commission, the visit paves the way to work together with the region on issues of peace and reconciliation in the future. So far, the commission has visited seven regional state and two city municipalities. Members of the Ethiopian Reconciliation Commissionየኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ከአንድ ዓመት በፊት የተቋቋመ ሲሆን፣ የስትራተጂክ ዕቅድ ዝግጅትን፣ ከአያሌ ተቋማት እና ቡድኖች ጋር በአጋርነት መሥራትን፣ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክሮችን ማካሄድ እንዲሁም በአንዳንድ የሀገራችን ክፍሎች ግጭት ሲከሰት የመፍትሔ እንቅስቃሴዎችን ማድረግን ጨምሮ፣ ከተቋቋመ ወዲህ የተሠሩትን ሥራዎች አስመልክቶ ለመወያየት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተዋል።
በኮሚሽኑ ተወካዮች አማካኝነት የቀረቡትን ዐበይት የክንውን ምዕራፎች ተከትሎ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መልካም ፈቃደኝነትን መነሳሳት በመፍጠር አቅማቸውን እና ብቃታቸውን በማጎልበት ተግባራቶቻቸውን በተሻለ ለማጠናከር እና ቁልፍ ተግባራትን ለመከወን በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ አቅጣጫን አመላክተዋል። Members of the Ethiopian Reconciliation Commission established one year ago met with Prime Minister Abiy Ahmed to discuss and review progress of activities undertaken, including the development of a strategic plan; forging partnerships with various entities and groups; stakeholder consultations in different areas and taking targeted interventions following conflict in some pockets of the country. After reviewing the key milestones presented by representatives of the commission, Prime Minister Abiy provided direction in how to further strengthen their activities by focusing on the capacity and potential of the commission to execute key activities through creating goodwill. |