ራዕይ I Vision
ቁርሾዎችንና በደሎችን በእውነት፣ በይቅርታ እና በዕርቅ የፈታች፣ ዘላቂ ሰላም እና ፍትህ የሰፈነባት ኢትዮጵያን ማየት፡፡
To see Ethiopia where past wounds and injustices are healed through truth, forgiveness and reconciliation; and sustainable peace and justice is enjoyed. ተልዕኮ I Missionበኢትዮጵያ የተከሰቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግጭቶችን በመለየት፤ መንስኤዎችን በማጣራት፤ በይቅርታና በዕርቅ ላይ የተመሰረተ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አስተዋፅኦ ማበርከት፡፡
To contribute to ensure sustainable peace in Ethiopia by identifying the political, social and economic conflicts occurred and clarifying their causes and thereby resolved through forgiveness and reconciliation. እሴቶች I Core ValuesIndependence
Integrity Inclusiveness Accessibility Transparency Confidentiality Strategic Partnership የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽንበአዋጅ ቁጥር 1102/2011 የተቋቋመዉ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ጽ/ቤት በዋናነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንገስት እና ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸዉ ዓለም አቀፍና አሕጉራዊ ስምምነቶችን ተንተርሶ በሀገሪቷ ለበርካታ ዓመታ በተለያዩ ማህበረሰባዊ እና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን በማከም፤ እዉነትና ፍትህ ላይ የተመሰረተ ሰላም ማዉረድ ነዉ፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች በሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የሌላ በደል ተጠቂዎች የሆኑና ተጠቂዎች ነን ብለዉ ለሚያምኑ መድረክ በመሆን ዜጎች በደላቸዉን የሚናገሩበትና በደል ያደረሱ ዜጎችም በድርጊታቸዉ ተፀፅቶ ይቅርታ የሚጠያየቁበት ሁኔታ በማመቻቸት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ይሰራል፡፡
የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
|