• Home
  • News
    • Press Release
    • Press Conference
  • Event
  • Complaint Information
  • Videos
  • About
    • Members
    • Gallery
  • Contact
ETHIOPIAN RC
  • Home
  • News
    • Press Release
    • Press Conference
  • Event
  • Complaint Information
  • Videos
  • About
    • Members
    • Gallery
  • Contact

የእርቀ ሠላም ኮሚሽን ከአዲስ አበባ፣ አምቦ፣ ወሎንኮሚና ሀዋሳ ከተማ የተውጣጡ በጐ ፈቃደኛ ወጣቶች በዕርቀ ሠላም ሃሳብ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡

6/17/2020

Comments

 
Picture
የእርቀ ሠላም ኮሚሽን ከአዲስ አበባ፣ አምቦ፣ ወሎንኮሚና ሀዋሳ ከተማ የተውጣጡ በጐ ፈቃደኛ ወጣቶች እርስ በእርሳቸው እንዲተዋወቁ እና በዕርቀ ሠላም ሃሳብ ዙሪያ በጋራ በሚሠ\በት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይቱ ላይ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ትብብር መሥራች ኦባንግ ሚቶ ወጣቶች ሰው በመሆናቸው ብቻ ከሌሎች ወጣቶች ጋር በጋራ የመቆም መንፈስ በሚያጎለብቱበት ሁኔታ ላይ የማነቃቂያ ንግግር አድርገዋል፡፡
 
የእርቀ ሠላም ኮሚሽን አባል አቶ ታም\ ለጋ ስለ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሚና፣ እስካሁን ስላካሄዱት ተግባር ወደፊት ስለሚሠ\ባቸው ተግባራት ገለፃ አድርገውላቸዋል፡፡
 
“ወጣት ለወጣት ለዕርቀ ሠላም” በሚል በበጐ ፈቃደኛ ወጣት ሄኖክ ባዮ ባዘጋጀው ወጣቶች ምን ማድረግ እንዳለባቸው በሚያስችል ፅሑፍ ላይ ተወያይተዋል፡፡​
Comments

    Archives

    February 2021
    November 2020
    October 2020
    September 2020
    August 2020
    July 2020
    June 2020
    May 2020
    March 2020
    February 2020
    September 2019

    Categories

    All
    News

    RSS Feed

Picture
                          Social Media
                              Facebook : ERC
​
                              
Twitter : ERC

        © 2020 Ethiopian Reconciliation Commission​​
  • Home
  • News
    • Press Release
    • Press Conference
  • Event
  • Complaint Information
  • Videos
  • About
    • Members
    • Gallery
  • Contact