የእርቀ ሠላም ኮሚሽን አባላት እና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራን መረሃ ግብር ከግብ ለማድረስ ዛሬ ጽ/ቤቱ እና በእንጦጦ አረንጓዴ ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡
የኮሚሽኑ አባላት ከ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ጽ/ቤት ሠራተኞች እንዲሁም ከአዲስ አበባ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር በመሆን በኮሚሽኑ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና በእንጦጦ አርንጓዴ ባርክ ችግኝ ተክለዋል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ ብፅዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፊል የአረንጓዴ አሻራ ስኬት በአገሪቱ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ስለሚኖረው ሁሉም ሊተባበር ይገባል ብለዋል፡፡ |
Archives
November 2020
Categories |